Procurement Officer
Job Overview
Public Service Employees’ Transport Service Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Terms of Employment ፡ቋሚ
Job Title
ግዥ አፊሰር /Procurement Officer/
Job Requirement
Education፡በግዥ፣በማኔጅመንት፣በቢዝነስ.አድሚኒስትሬሽን፣በአካውንቲንግ፣ሰፕላይ ማኔጅመንት፣በፕሮኪውርመንትና ሰፕላይ ወይም በኢኮኖሚክስ ቢኤ/ኤም ኤ ዲግሪ
Experience፡2/0 ዓመት
NB
- በልማት ድርጅት ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሰራ ቅድሚያ ይሰጠዋል
- ለውድድር ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈታና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው
- የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ 6 ወር ያላለፈው የሥነ-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማፃፍ ይጠበቅባቸዋል
How to apply
መስፈርቱን አሟልተው የሚገኙትን አወዳድሪ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለሆነም የተጠየቀውን መስፈርት አሟልተው የተገኙ የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ፎቶኮፒ ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ሴትአመልካቾች ይበረታታሉ
Address
Place of Registration፡ሜክስሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊትለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 51
ለበለጠ መረጃ
Tel.0115-15-51-59
የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት
Deadline:August 16 ,2021
_____________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: