Procurement and Supply Property Management Team Leader
Job Overview
Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of Work:በኮርፖሬሽኑ ስር በሚገኙ ፕሮጀክቶች
- Terms of Employment፡በኮንትራት
Job Title
ግዥና አቅርቦት ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ(Procurement and Supply Property Management Team Leader)
Job Requirement
Education:ፒኤችዲ/ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ በግዥ አቅርቦት
Experience:5/7/9 ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
Salary፡17,204
Salary Level:14 መነሻ
Additional Benefits:በኮርፖሬሽኑ ለስራ መደብ የደነገገውን ጥቅማ ጥቅሞች ያገኛል
N.B
- የስራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኀላ የተገኘ ብቻ ይሆናል
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ደመውዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልፅ መሆን አለበት፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
How to apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ
Tel.011-6676385/0118698910
Deadline:January 17,2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: