Physician
Job Overview
Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Terms of Employment፡ኮንትራት
- Salary፡19,019.00
- Place of Work:በኮርፖሬሽኑ መ/ቤት (ቃሊቲ )
Job Title
ሐኪም (Physician)
Job Requirement
Education፡ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ቢ.ኤስኢ ዲግሪ በህክምና ሙያ
Experience ፡2 ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው ስራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.1
Salary Level:15 መነሻ
Benefits
ለሐኪም(Physician):የሥራ መደብ ኮርፖሬሽኑ የሥራ መደብ የሚቀርቡ ጥቅማ ጥቅሞች
- የሥራ ሃላፊነት አበል ወር ብር 4,000.00
- የትራንስፖርት አበል በወር ብር 5፣000.00
- የተንቀሳቃሽ ስልክ በወር ብር 500.00
- የኢንተርኔት አግልግሎት በወር ብር 500.00
- በሀገር ውስጥ 100% የህክምና ሽፋን
- 24 ሰዓት የሕይወት መድን ዋስትና
NB
የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኃላ የተገኘ ብቻ ይሆናል
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመክፈሉ ፣ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልፅ መሆን አለበት፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
How to apply
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምተችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ
Tel .0116-67-63-85/0118-69-89-10
Deadline:September 13,2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: