Pharmacist , Senior Revenue Trader Expert & More
Job Overview
Dejen G/Meskel Import & Export is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title
Pharmacist , Senior Revenue Trader Expert & More
Job Overview
- Required No.1
Job Requirement
1.Job Position:የመድሀኒት ሽያጭ ኦፊሰር
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ/ በፋርማኮሎጂ /ድራጊስት መጀመሪያ ድግሪና
Experience፡2ዓመት በሙያው የሰራ/ች
Required No.1
_________________________________________________
2.Job Position:የፋርማሲ ምርቶች ክምችት ረዳት ሰራተኛ
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ/በፋርማኮሎሊ/ድራጊስት
Experience: 2ዓመት በሙያው የሰራ/ች
Required No.1
_________________________________________________
3.Job Position:ከፍተኛ የገቢ ንግድ የጨረታ ባለሞያ
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በማኔጅመንት /ኢኮኖሚክስ/በ ፋይናንስ/በፋርማኮሎጂ የትምህርት መስኮች
Experience:2/4 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Required No.1
How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር ወይም በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አዲስ አበባ ፡ቦሌ ክ/ከተማ ወራዳ 06 ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ የመጀመሪያ ባቡር ፌርማታ ኢትዮ ሴራሚክ ህንፃ አጠገብ ፔካን ህንፃ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው የሰሰሰው ኃብት አመራርና ሎጅስቲክስ መምሪያ
Tel፡0116-68-32-86/0116-68-37-38
Deadline :April 16, 2021