Personnel Clerk
Job Overview
Fountain International Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open position.
JOB OVERVIEW
Job Title: Personnel Clerk
Sector: – Management
Employment Category: Regular
Employment Type: Full-Time
Salary: Negotiable
Location: Ethiopia
JOB REQUIREMENT
- የትምህርት ደረጃ: በማኔጅመንት ወይንም በፐርሶኔል ማኔጅመንት በዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: ለዲግሪ 0 አመት ለዲፕሎማ 1 አመት
የሥራ ቦታ ፦ አዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት
How to apply
አመልካቾች ተገቢ የሆነ ማስረጃዎቻቸውን በመያዝ የካ ጤና ጣቢያ ጎን ባለው መንገድ ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
አድራሻ፣ የካ ጤና ጣቢያ ጎን ባለው መንገድ ገባ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት
ስልክ ቁጥር ፡- 6985/(+251-11-6686237/0-11-6687020
Deadline: October 1,2020