Operator
Job Overview
GESH ABAY IMPORT AND EXPORT PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Terms of Employment፡በቋሚነት
- Place of Work፡ቃሊቲ
- Salary፡በስምምነት
Job Title
ኦፕሬተር/Operator/
Job Requirement
Education:በቴክኒክና ሙያ ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው ወይም በዚሁ ትምህርት መስክ ዲፐሎማ ወይም Level IV ያለው
Experience:ለዲግሪ በቡና ማበጠሪያ እና ማዘጋጃ ፋብሪካ ውስጥ 4 ዓመት በሙያው የስራ ልምድ ያለው ፣ለዲፕሎማ ወይም ለLevel IV በቡና ማበጠሪያ እና ማዘጋጃ ፋብሪካ ውስጥ 8ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው
Required No.1
Gender:ወንድ
How to apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናው ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እና CV በመያዝ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 500ሜትር መርከብ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403/404 ወይም ቃሊቲ(ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ወረድ ሲሉ በስተግራ በኩል 100 ሜትር ገባ ብሎ) በሚገኙት ቢሮዎቻችን በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን geshabayfrommame@gmail.com ወይም በፖ.ሣ.ቁ ብሎ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ
Tel .0114 39 02 79፣0114393585፣0114392577
Deadline:February 07,2022
_________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: