Operations Manager
Job Overview
Amaga PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary፡በስምምነት
- Place of Work፡አዲስ አበባ
- Terms of Employment፡ቋሚ
Job Title
የኦፕሬሽን ስራ አስኪያጅ /Operations Manager /
Job Requirement
Education & Experience:ቢ.ኤ ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት/በአካውንቲንግ ኖሮት በሙያው 10 ዓመት የሰራ እና 5 ዓመት በሃላፊነት የሰራ/ች
Age:ከ35-45 ዓመት
የስራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራት
- የፋይናንስ በጀት ክንውን መከታተል
- ልዩ ልዩ ግዥዎች እየተከታተሉ ማስፈፀም
- የድርጅቱን የንግድ ፈቃድ በወቅቱ ማሳደስ
- ከባንክጋር ያሉ ስራዎች መከታተል
- የቦርዱ ስብሰባዎች በጊዜው እንዲካሄድ ማመቻቸት እና ቃለጉባኤ መያዝ
- የእርሻ ቦታዎችን በአካል እየተገኙ መጎብኘት እና ችግሮች ካሎ መፍትሔ እንዲያገኙ ማድረግ ወዘተ
How to apply
አመልካቾች የትምሀርት ማስረጃችሁን እና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Place of Registration:አማጋ ጮራ ጋዝና ኬ/ው/ማ ፋብሪካ 5ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ አፍሪካ ህብረት ጎን ኦርቢስ ካምፓኒ ፊትለፊት
Tel.0115-15-91-01
Deadline:September 10,2021
________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia