Office Engineer, Site Engineer & Heavy Truck Driver
Job Overview
Yeshi Ethiopia PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Salary:በስምምነት
- Place of Work:የሺ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባሉበት ቦታዎች
Job Title
Office Engineer, Site Engineer & Heavy Truck Driver
Job Requirement
1.Job Position፡ኦፊስ ኢንጅነር
Education፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሲቭል ኢንጅነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ
Experience፡2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ህንፃ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
Required No.1
_______________________________
2.Job Position:ሳይት ኢንጅነር
Education:ሲቭል ኢንጅነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ
Experience:8 ዓመት እና ከዚያ በላይ ህንፃ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
Required No.1
_____________________
3.Job Position:የከባድ መኪና ሹፌር
Education:ከ6ኛ ክፍል በላይ
Experience:በደረቅ 3 ድሮ 5ኛ መንጃ ፍቃድ 5ዓመት እና ከዚያ በላይ ተሳቢ መኪናዎችን የነዳ ቢሆን ይመረጣል
Required No.4
How to apply
አመልካቾች የትምሀርት ማስረጃና የሥራ ልማዳችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ቦሌ ደንበል ፊትለፊት ዴሉክስ ፈርኒቸር አጠገብ በመ/ቤታችን የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል በመቅረብ እንዲሁም ከታች በተገለፀው ኢሜል አድራሻ መላክ የምችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
Tel.+251911461801
E-mail: mikeeyzak@gmail.com
የሺ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Deadline:October 04,2021