Office Engineer , Executive Secretary & More
Job Overview
Robibon Construction is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት ሆኖ ማራኪ
Job Title
Office Engineer , Executive Secretary & More
Job Requirement
1.Job Position:ኮንትራት አድሚነስትሬሽን
Education:ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቭል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Experience:በሙያው 6 ዓመት የሰራ ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኮንትራት አድሚኒስትሬሽን በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
Place of Work:ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ
_______________________
2.Job Position:ቢሮ መሀንዲስ
Education:በሲቭል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ/ች
Experience:ስድስት ዓመት በግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሰራ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በቢሮ መሀንዲስነት የሰራ/ች
Place of Work፡ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ
_______________________
3.Job Position:የመሳሪያዎች አስተዳደርና ጥገና ክፍል ኃላፊ
Education & Experience:በዲግሪ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ የተመረቀ ሆኖ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በሙያው ቢያንስ 6 ዓመት የሰራ ወይም በኮሌጅ ዲፕሎማ ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት የተመረቀ ሆኖ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በሙያው ስምንት ዓመት የሥራ ልምድ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
___________________
4.Job Position፡ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ
Education & Experience:ከታወቀ ኮሌጅ በሴክሬታሪ ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት ዲፕሎማ 8ዓመት የሥራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመቱን በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ መደብ የሰራች
Place of Work፡ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ
____________________
5.Job Position፡ሲኒየር ላብራቶሪ ቴክኒሽያን
Education & Experience:በኮሌጅ ዲፕሎማ ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት የተመረቀ ሆኖ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በሙያው 4 ዓመት የሥራ ልምድ የሰራ/ች ቢሆነ ይመረጣል
Place of Work፡ ፕሮጀክት (አዲስ አበባ ዙሪያ)
____________________
6.Job Position፡የቀላል መኪና ሾፌር
Education & Experience፡የቀድሞ ሶስተኛ ወይም አዲሱ ህዝብ አንድ የመንጃ ፍቃድ ሶስት ዓመትና ከዚያ በላይ በቀላል መኪና ሾፌርነት የሰራ
Place of Work፡ፕሮጀክት/ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃዎችን ከኦርጅናል የትምህርትና የሥራ ማስረጃዎች ከኦርጅናል የትምህርትና የሥራ ማስረጃዎች በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትቸሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Address
ለቡ መብራት ሀይል ቫርኔሮ ጋር ማርት ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት ሳቤህ ስፕሪንግ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 205 ሮቢቦን ኮንስትራክሽን
TeL.0114 62 54 22
Deadline:November 05,2021
__________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia