Office Assistant II
Job Overview
Ethiopian Shipping and Logistics Service Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position.
JOB OVERVIEW
- Place Of Work፡ቃሊቲ
Job Title
ኦፊስ አሲስታንት(Office Assistant II)
Job Requirement
Education:የሞያ ደረጃ IV /የኮሌጅ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ሆኖ/ሆና የcoc የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
Experience:4 ዓመት የሰራች
Salary:6980
Required No.2
Work Level፡5
በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል፣የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡
How to apply
መስፈርቱን የምታሟ\ሉ አመልካቾች የትምህርት፣የሥራ\ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና ሥራ ማመልከቻ // በማያያዝ ሳሪስ አቦ በቀድሞ ኮሜት ግቢ ውስጥ በሚገኘው የቅ/ጽ/ቤቱ የሰው ሃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 በመቅርብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት
Tel.0118-88-32-55/0114-42-47-77
የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት
የሰው ሃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ
Tel.011-8883255/011-4400308
Deadline:May 13,2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: