Contact us: info@addisjobs.net

ክሊኒካል ነርስ : ጀማሪ አሰልጣኝ: የጤና አገልግሎት አስተባባሪ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የአጋርፋ ግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የጤና አገልግሎት አስተባባሪ
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ በጤና ሳይንስ /በጤና መኮንን/ የመጀመሪያ ዲግሪ በሙያው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ፡ 3911.00
    • ደረጃ ፡ ፕሣ 2/1
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
    • ብዛት፡ 1
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር ክሊኒካል ነርስ  
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ በክሊኒካል ነርሲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በደረጃ IV ስልጠና ያጠናቀቀ/ች በሙያ የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፍኬት እና የሙያ ፈቃድ ያለው/ት 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ፡ 1663.00
    • ደረጃ ፡ መፕ 6/2
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
    • ብዛት፡ 2
  3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ አሰልጣኝ  
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ በጤና ሳይንስ /በጤና መኮንን/ የመጀመሪያ ዲግሪ በሙያው 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ፡ 00
    • ደረጃ ፡ ር ደረጃ
    • የቅጥር ሁኔታ፡ የ2 አመት በሚታደስ ቋሚ ኮንትራት
    • ብዛት፡ 1
  4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ አስተባባሪ  
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ በNatural Resource management ወይም በforestry & Horticulture የመጀመሪያ ዲግሪና 7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ፡ 3909.00
    • ደረጃ፡ ፕሣ 6
    • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
    • ብዛት፡ 1
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia