Network Administrator & Hardware Maintenance Specialist
Job Overview
Elet Derash Transport Association is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work፡አዲስ አበባ
- Terms of Employment:ቋሚ
- Salary:6013.00
Job Title
ኔትወርክ አድምንስትሬተርና የሀርድዌር ጥገና ባለሙያ /Network Administrator & Hardware Maintenance Specialist/
Job Requirement
Education፡በኮምፒውተር ሳይንስ/በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኢንፎርሜሽን ሲስተም/በማኔጅመንት አንፎርሜሽን ሲስተም የመጀመሪያ ዲግሪ/10+3 ወይም ደረጃ የኮሌጅ ዲፕሎማ
Experience፡2/4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ፣ክህሎት/ባህሪ
- ችግሮችን በቀላሉ የመረዳት ችሎታ ያለው
- የፈጠራ ችሎታ ያለው
- የመግባባት ችሎታ ያለውና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው
- በኔት ዎርክ አድሚኒስትሬሽንና ሀርድዌር ጥገና CISCO
Level.10
Required No.1
How To Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለሰ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ወይም በኢሜል ወይም ቃሊቲ በንብ ኢንተርናሽናል ባንክና በታድኮብ ባትሪ ማዕከል በስተቀኝ በሚያስገባ መንገድ 159 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት ማሟላት አስተዳደር ቡድን ቢሮ
የዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት
Tel.0114-39-00-75
Deadline:August 02, 2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: