ከ25 በላይ ስራዎች – ነርስ : ላብራቶሪ ቴክኒሺያን : ሾፌር : ኤሌክትሪሺያን : መካኒክ : አይቲ ኤከስፐርት እና ሌሎች
Job Overview
የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ቢ.አስ.ሲ ነርስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በዘርፉ በዲግሪ የተመረቁ፣ በሙያው ቢያንስ የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ት፡፡
- የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
- ደመወዝ፡ – 5,287.00
- ብዛት – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሄልዝ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በዘርፉ በዲግሪ የተመረቁ፣ በሙያው ቢያንስ የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ት፡፡
- የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
- ደመወዝ፡ – 5,287.00
- ብዛት – 5
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ድራጊስት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በዘርፉ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ COC የሚችሉ ፡
- የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
- ደመወዝ፡ – 4,613.00
- ብዛት – 6
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ላብራቶሪ ቴክኒሺያን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በዘርፉ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ COC የሚችሉ
- የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
- ደመወዝ፡ – 4,613.00
- ብዛት – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የከባድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- 5ተኛ መንጃ ፍቃድ ያለው እና ከባድ መኪና እስከ ተነሳቢው ከአስር አመት በላይ ያሽከረከረ፡፡
- የስራ ቦታ ፡ – አዲስ አበባ
- ደመወዝ፡ – በስምምነት
- ብዛት – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አውቶ ኤሌክትሪሺያን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በአውቶ ኤሌክትሪሲቲ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና ከ8 አመት ያላነሰ የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ቦታ ፡ – አዲስ አበባ
- ደመወዝ፡ – በስምምነት
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አውቶ መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በአውቶመካኒክ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና ከ8 አመት ያላነሰ የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ቦታ ፡ – አዲስ አበባ
- ደመወዝ፡ – በስምምነት
- ብዛት – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አይቲ ኤከስፐርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በኮምፒውተር ሳይንስ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና በዘርፉ ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያላቸው COC ማረጋገጫ የሚያቀርቡ
- የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች፡፡
- ደመወዝ፡ – 3,727.00
- ብዛት – 5
- ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ
- መ/ቤቱ ሽሬ ዞን ስር ላሉ የስራ ቦታዎች በየወሩ ለሰራተኞች በሚከፈለው ደመወዝ ላይ ከ35-40% የቆላ አበል እና ብር 600 (ስድስት መቶ ብር) የምግብ አበል ይከፈላል፡፡ በጋምቤላ ሰመራ ዞን ላሉ የስራ ቦታዎች በየወሩ ለሰራተኞች በሚከፈለው ደመወዝ ላይ 50% የቆላ አበል እና ብር 1,000 (አንድ ሺህ ብር)የምግብ አበልይከፈላል፡፡