Contact us: info@addisjobs.net

Multiple Jobs(3) Get-As International PLC

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

Get-As International PLC is looking for qualified applicants for the following open position.

Job Title:

  • ፋይናንስ  ዋና ክፍል ሃላፊ

Job Overview

  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ቃሊቲ/

Job Requirement

Education:

  • በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግና ፋይናን/ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

Experience:

  • 10 ዓመት በላይ የስራ/ች ከዚህ ውስጥ  4 ዓመት በሃላፊነት የሰራ/ች እና

Additional Skill

  • IFRS ሰልጥኖ/ና ክህሎት ያለው/ላት በተጨማሪ የትለያዩ የአካውንቲንግ ሶፍትዌሮች ላይ ክህሎት  ያለው/ላት ቢቻል በትራንስፖርት ስራ ላይ የሰሩ ቢሆን ይመረጣል፡፡

Job Title:

  • ጠቅላላ አገልግሎት ኦፊሰር

Job Overview

  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ቃሊቲ/

Job Requirement

Education:

  • በማኔጅመንት/ ሂውማን ሪሶርስ ማኔጅመንት/ ህዝብ አስተዳደር በቢዝነስ/ አድሚኒስትሬሽን በንብረት/ አስተዳደር በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች

Experience:

  • ጠቅላላ አገልግሎት ስራዎች ላይ ሆኖ ለዲግሪ 4 ዓመት ለኮሌጅ ዲፕሎማ 6 ዓመት የሰራ/ች

Additional Skill

  • የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ላት
  • ከተጠቀሰው መስፈርት በላይ ያለው መወዳደር ይችላል፡፡

Job Title:

  • ሴክሬተሪ

Job Overview

  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ቃሊቲ/

Job Requirement

Education:

  • በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች  ለዲግሪ  2 ዓመት ለኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

Experience:

  •  ለዲግሪ  2 ዓመት ለኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

How to Apply

  • መስፈርቱን የምሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ያላችሁን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቃሊቲ ቶታል ፊት ለፊት በካፍደም ፕላዛ በኩል በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ በሚገኘው ትራንስፖርት ዘርፍ ወይም አሮጌው ቄራ ከንግድ ማተሚያ ቤት ወረድ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በመቅረብ ወይም መረጃችሁን በፐስታ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

    ስልክ፡ 011 4 34 32 73/74  09 11 50 55 35 / 09 11 64 74 97

    ፖ.ሣ.ቁ 50800 አዲስ አበባ

  • Application   Deadline Dec. 1,2020
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia