Contact us: info@addisjobs.net
Job Expired

Multiple Jobs (5) Mogle Bottled Water Manufacturing PLC

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

Mogle Bottled Water Manufacturing PLC is looking for qualified applicants for the following open position.

Job Title:

  • Food Safety and Quality Assurance Sector, Head of the Finished warehouse department,Head of Raw Materials and General Store Head, Head of Cost and Budget Department, Treatment Machine Operator

Job Overview

Mogle Bottled Water Manufacturing

1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የምግብ ደህንነትና ጥራት ማረጋገጫ ስራ ዘርፍ

  • የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በአፕላይድ ኬሚስትሪ/ በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ/ በምግብ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ሁለተኛ ዲግሪ /የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ በምግብና መጠጥ ማምረቻ ድርጅት ውስጥ 7/8 ዓመትና ከዚያ በላይ ሆኖ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ ሰበታ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

_________________________________________________

2. የስራ መደብ መጠሪያ፡  የአለቀለት ዌርሀውስ ዋና ክፍል ሃላፊ

  • የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ግዥ/ ሰፕላይስ/ፐርቼዚንግ/ በማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ በኢኮኖሚክስ /አካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ ሁለተኛ ዲግሪ/ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀች
  • የስራ ልምድ፡ በምግብና መጠጥ ማምረቻ ድርጅት ውስጥ 5/6 ዓመትና ከዚያ በላይ ሆኖ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የስራ/ች
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ ሰበታ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

_________________________________________________

3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የጥሬ ዕቃዎችና ጠቅላላ ስቶር ዋና ክፍል ሃላፊ

  • የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩንቨርስቲ/ግዥ/ሰፕላይስ/ ፐርቼዚንግ/ በማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ በኢኮኖሚክስ /አካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ ሁለተኛ ዲግሪ/ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀች
  • የስራ ልምድ፡ በምግብና መጠጥ ማምረቻ ድርጅት ውስጥ 5/6 ዓመትና ከዚያ በላይ ሆኖ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የስራ/ች
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ ሰበታ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

————————————————————————————

4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የኮስትና በጀት ዋና ክፍል ኃላፊ

  • የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ በኣካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ እና ተዛማጅ የት/ት ዘርፍ ቢ.ኤ ዲግሪ ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ፡ በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የ6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

5. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ትሪትመንት ማሽን ኦፕሬተር

  • የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ የት/ቤት በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ፣ በጠቅላላ ሜካኒካል፣ ኤሌክትሪካል ወይም በተመሳሳይ ሙያ 10+3 ወይም በደረጃ – IV
  • የስራ ልምድ፡ በምግብና መጠጥ ማምረቻ ድርጅት ውስጥ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ማሽን ኦፕሬተር የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ ሰበታ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

How to Apply

በተገለፀው መሰረት መስፈርቱ የምታሟሉ በ7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ እንድታመለክቱ እንገለጽን፤ የድርጅታችን አድራሻ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ ላፍቶ ኢንዱስትሪ መንደር ከኃይሌ ጋርመንት ወደ መብራት ሀይል በሚወስደው መንገድ ዳር ላይ ሳሙኤል ህንጻ ሳይደርስ በዚያው መስመር ላይ ይገኛል፡፡ ወይም ፋብሪካው በሚገኝበት ሰበታ፣ ሞግሌ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ፡፡

ስልክ አባሃዋ ዋና መ/ቤት፡ 0011 4 19 96 29/ 011 4 19 79 28

ሰበታ ሞገሌ ውሃ ማምረቻ ፋብሪካ፡ 011 3 66 21 31 / 011 3 66 21 51

Deadline : 4 December 2020

  • This job has expired!

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia