Contact us: info@addisjobs.net
Job Expired

Multiple Jobs (3) Ethio Agri-CEFT PLC

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

Ethio Agri-CEFT PLC is looking for qualified applicants for the following open position.

Job Title:

  • Procurement Officer, Personnel Record Officer, Expediter

Job Overview

በሜድሮክ ኢትዮጲያ እህት ኩባንያ ኢትዮ አግሪ ሴፍቲ ኃ/የተ/የግ/ማ
1. የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሀገር ውስጥ ግዥ ዋና ክፍል ኃላፊ

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይስ ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ ማኔጅንት ወይም በማርኬቲንግ ወይም በኢኮኖሚክስ
  •  የስራ ልምድ፡ በተመሳሳይ ሙያ 10(አስር) ዓመት የስራ ልምድ
  •  ብዛት፡ 1
  •  ደመወዝ፡ በኩባንያው ስኬል መሰረትየስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

_________________________________________________

2. የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ፐርሶኔኔል ሪከርድ ኦፊሰር

  • የት/ት ደረጃ፡ በሰው ሀይል አስተዳደር ወይም በስራ አመራር ወይም በህዝብ አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪ
  • የስራ ልምድ፡ 3(ሶስት) ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በኩባንያው ስኬል መሰረት
  • የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

_________________________________________________

3. የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ (Expediter)

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት እና በጉዳይ ማስፈፀም ወይም በአስተዳደር ወይም በጠቅላላ አገልግሎት ስራ ላይ የስራ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 2(ሁለት) ዓመት 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በኩባንያው ስኬል መሰረት
  • የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

How to Apply

የምዝገባ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት(ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)፡፡ አመልካቾች የቅጥር ማመልከቻ የት/ትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ የስራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ የተገኘ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ቅጥሩ ከተፈፀመ በ 15 ቀናት ውስጥ ከእዳ ነፃ ስለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረው መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ ፡፡ የምዝገባው ቦታ በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማ ግቢ ውስጥ፡፡ከመገናኛ ወደ ኮተቤ/ ወሰን መስመር በሚወስደው መንገድ፡፡

Deadline : 4 December 2020

  • This job has expired!

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia