Multiple Job Vacancies(4) For Gofa Electric Power Condominium Homeowners PLC
Job Overview
Gofa Electric Power Condominium Homeowners PLC is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
General Service Manager
Job Overview
ደመወዝ፡ ለሁሉም በስምምነት
እድሜ፡ ከ25 ዓመት በላይ
ፆታ፡ ወንድ
Job Requirement
Education:
- ዲፕሎማ በሕዝብ አስተዳደር
Experience:
ከአንድ ዓመት በላይ የሱፐርቫይዘርነት የሰራ
—————————————————-
Job Title:
- ሂሳብ ሰራተኛ
Job Overview
ደመወዝ፡ ለሁሉም በስምምነት
ፆታ፡ አይለይም(ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)
Job Requirement
Education:
- በሂሳብ አያያዝ ዲፕሎማ
Experience:
- 2 ዓመት
—————————————————-
Job Title:
- ደንብ አስከባሪ
Job Overview
ደመወዝ፡ ለሁሉም በስምምነት
እድሜ፡ ከ30 ዓመት በላይ
ፆታ፡ ወንድ
Job Requirement
Education:
- በቀድሞ 12ኛ ክፍል በአሁኑ 10+2
Experience:
- የመከላከያ ወይም የፓሊስ ሰራዊት መኮንን ሆኖ በክብር የተሰናበተ ቅድሚያ ይሰጠዋል
—————————————————-
Job Title:
- ጥበቃ
Job Overview
ደመወዝ፡ ለሁሉም በስምምነት
እድሜ፡ ከ 25 ዓመት በላይ
ፆታ፡ ወንድ
ተያዥ፡ በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
ብዛት፡ 6
Job Requirement
Education:
- ከ6ኛ ክፍል በላይ
Experience:
- በውትድርና ሙያ ያገለገለ እና በክብር የተሰናበተ ቅድሚያ ይሰጣል
How to Apply
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ተገቢውን የትምህርት ማስረጃ በመያዝ በን/ስ/ላክ/ከተማ ወረዳ 06 ል ስሙ ጎፋ መበራት ኃይል ኮንዶሚኒየም የቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የማህበሩ ፅ/ቤት እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ ምሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Tel. 0114 70 69 84
Deadline : 28 November 2020