Motorcycle Driver Messenger
Job Overview
Horizon Express is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work:አዲስ አበባ፣የቅጥር ሁኔታ፣ኮንትራት
- Salary:በስምምነት
Job Title
የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪ መልዕክተኛ(Motorcycle Driver Messenger)
Job Requirement
Education:10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣1ዓመት የስራ ልምድ ፣የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪ ምንጃ ፈቃድ ያለው
Required No.10
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የካሪኩለም ቪቴ(CV)፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ኮፒ በኢሜል balederasu20@gmail.com ወይም ከደምበል ወደ መስቀል ፍላውር በሚወስደው መንገድ ዋሽንግተን ዲሲ አደባባይ አጠገብ ካለው ርዝቅ ህንፃ ውስጥበሚገኘው ድርጅት ቢሮ በግንባር በመቅረብ ሰነዶቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡
NB: ድርጅቱ ከተመዘገቡ አመልካቾች መካከል የተሻሉትን እጭዎች በመምረጥ በሰጡት አድራሻ መሰረት የቃልና ተግባር ምዘና ሚደረግበትን ጊዜ ያሳውቃል፡፡
Deadline፡March 08,2021