Contact us: info@addisjobs.net

ከ25 በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንንት ኤጀንሲ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ረዳት ገንዘብ ያዥ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአካውንቲንግ ዲፕሎማ /Level 4/ ያለው/ት 1-2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡             – በኤጀንሲው እስኬል መሰረት
  • ብዛት – 1
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅመንት      
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ MIS እና IT ወይም በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ ፡-
    • በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ 1 ዓመት፡፡ በኢንፎርሜሽን ደህንነት ወይም ተያያዥነት ባለው ዘርፍ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ደመወዝ፡             – በኤጀንሲው እስኬል መሰረት
  • ብዛት – 8
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የጥራት ቁጥጥርና ኢንስፔክሽንስ ባለሙያ       
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአውቶሞቲብ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ሌቭል-5 ያላት/ው፣ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ በአውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ፣ ኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ ሜካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ቪሄክል ኢንጅነሪግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 4ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ ፡- 3-5 ዓመት
  • ደመወዝ፡             – በኤጀንሲው እስኬል መሰረት
  • ብዛት – 1
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ተሸከርካሪ ጥገና ባለሙያ መካኒክ       
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአውቶ መካኒክ ፣ ጀኔራል መካኒክ፣ ኢንጂን ሰርቪስ፣ አወቶ ኤሌክትሪሲቲ፣ አውቶ ቦዲ እና ፓወርትሬን 10+3 ወይም ሌቭል -4 ያለው/ት
  • የስራ ልምድ ፡- 4-6 ዓመት
  • ደመወዝ፡             – በኤጀንሲው እስኬል መሰረት
  • ብዛት – 2
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የታሪክ ባለሙያ       
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በታሪክ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡             – በኤጀንሲው እስኬል መሰረት
  • ብዛት – 4
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አንትሮፖሎጂስት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአንትሮፖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት እና CGPA- ለወንድ 2.75 እና ከዚያ በላይ ለሴት 2.5 እና ከዚያ በላይ እና በአንትሮፖሎጂ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ ፡- 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡             – በኤጀንሲው እስኬል መሰረት
  • ብዛት – 4
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሶሺሎጂስት      
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በሶሺሎጂስት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት እና CGPA- ለወንድ 2.75 እና ከዚያ በላይ ለሴት 2.5 እና ከዚያ በላይ እና በሶሺሎጂስት ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ ፡- 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡          – በኤጀንሲው እስኬል መሰረት
  • ብዛት            – 4
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሳይኮሎጂስት      
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በሶሺሎጂስት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት እና CGPA- ለወንድ 2.75 እና ከዚያ በላይ ለሴት 2.5 እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ ፡- 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡          – በኤጀንሲው እስኬል መሰረት
  • ብዛት            – 4
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ንብረት አስተዳደር ባለሙያ        
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፕሎማ / 10+3/ ሌቭል 4/ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ ፡- 0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡          – በኤጀንሲው እስኬል መሰረት
  • ብዛት            – 1
  • የቅጥር ሁኔታ     – ኮንትራት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የስፖርት ሳይንስ ባለሙያ    
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በስፖርት ሳይንስ
  • የስራ ልምድ ፡- ለዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ደመወዝ፡          – በኤጀንሲው እስኬል መሰረት
  • ብዛት            – 1
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia