Mechanic, Driver, Surveyor and Other Jobs – Sunshine construction
Job Overview
Sunshine construction PLC is looking for qualified applicants for the following open positions
JOB OVERVIEW
- Duty Station: Project Sites
- Salary and Compensation: As per Company Scale
_______________
Job Title: አስፓልት ዲስትሪቢዩተር ሾፌር
Job Requirement
ፈሳሽ ሁለት ወይም የቀድሞ አምስተኛ /አራተኛ የመንጃ ፈቃድ ኖሮት በአስፓልት ዲስትሪቢዩተር ሾፌርነት ሁለት ዓመት የሰራ
እድሜ : ከ 55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ: በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች
___________________
Job Title: ሲኒየር ከባድ መኪና መካኒክ
Job RequireJoment
በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ /በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ ስምንት አመት የሠራ
እድሜ : ከ 55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ: በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች
___________
Job Title: ሰርቨየር
Job Requirement
በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ/በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ ስድስት አመት በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ በሰርቨየርነት የሠራ
እድሜ : ከ 55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ: በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች
___________________
Job Title: ሲኒየር ማሽነሪ መካኒክ
Job Requirement
በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ /በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ ስምንት አመት በእርዝሙቪንግ ማሽነሪ ላይ የሠራ፤
እድሜ : ከ 55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ: በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች
___________________
Job Title: አስፓልት ሱፐርቫይዘር
Job Requirement
በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ/በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ አስር አመት በአስፓልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ በኃላፊነት የሠራ
እድሜ : ከ 55 ዓመት በታች
የሥራ ቦታ: በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች
RELATED JOBS
Clinical Nurse, Laboratory Technician, Foreman & More – Sunshine Construction PLC
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ያላደረገ አመልካች ወደ ቢሮ መግባት የማይቻል መሆኑን በቅድሚያ እንገልፃለን፡፡
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ስልክ ቁጥር 0115513289 ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት
Application Deadline: February 3, 2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
- Total Jobs 4 Jobs
- Location Addis Ababa