Material Engineer VI
Job Overview
Defense Construction Design Enterprise(DCDE) is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary :15,820.00
- Terms of Employment:ኮንትራት
- Place of Work:ጣርማበር መለያያ ሞላሌ መን/ሥራ ፕሮጀክት
Job Title
ማቴሪያል መሀንዲስ VI/Material Engineer VI/
Job Requirement
Education & Experience:B.Sc ዲግሪ በሲቭል /ማቴሪያል ኢንጅነሪንግ በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ በአጠቃላይ 6 የስራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ 4ዓመት በማቴሪያል መሀንዲስ የሥራ መደብ የሰራ/ች ከዚህ ውስጥ በመንገድ ፕሮጅክት 2 ዓመት የሰራ/ች
Level:XV
How to apply
ሁለንም የሥራ መደቦች የሥራ ልምድ ከምረቃ በኃላ የተሰራ ብቻ የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለተራ ቁጥር 1 የስራ መደብ የደመወዛቸውን 30% የሙያ አበል እና ሌሎች ለፕሮጀክቱ የተፈቀዱ ክፍያዎችን እንከፍላለን፡፡
ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊት ፊት የቀድሞ ኖራላ ግቢ ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት ኦርጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ከታች ባለው ኢሜል አድራሻ መሰረት መላክ የምትችሉ መሆኑነ እገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ
ቴሌግራም ፡Defense Construction Enterprise
ዌብሳይት : www.dce-et.com/www.dce.gov.et
ኢ-ሜይል፡info@dce-et.com
P.O.Box 3414 አዲስ አበባ ,ኢትዮጵያ
Tel.0114 42 22 60/70
Deadline:March 25,2022
________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia