Contact us: info@addisjobs.net
Job Expired

Marketing Officer

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

Amdehun General Trading Plc is looking for qualified applicants for the following open position.

Job Title:

  •  Marketing Officer

Job Overview

አምደሁን ጠቅላላ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ማርኬቲንግ ኦፊሰር

Job Requirement

  • የት/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ ከታወቀ ዩኒቨርስቲ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ በማርኬቲንግ ኦፊሰርነት የስራ ልምድ በንግድ ድርጅት ያለው/ላት ሆኖ ቢያንስ 3 ዓመት የሰራ/ች በተለይ በFMCG ሽያጭ በተሰማራ የንግድ ድርጅት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ተጨማሪ ችሎታ፡ በደንበኞች ግንኙነት ማኔግመንት በማይክሮ ሶፍት ፕሮግራም አጠቃቀም ጥሩ ችሎታ ያለው/ላት ራስ ተናሳሽነት ስራወን በሚገባ አቅዶ የመስራት ልምድ ያለው/ላት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  • ደመወዝ፡ በስምምነት

How to Apply

How to apply

ከላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሽራ ፈላጐች ኦርጅናል የት/ትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከአንድ ፎቶ ኮፒ ጋ ሲቪ እና በራሳችሁ እጅ ጽሁፍ የተፃፈ 1 ገፅ የስራ ማመልከቻ አያይዛችሁ ፒያሳ ካቴድራል ተ/ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው ካንትሪ ታዎር ህንፃ ሰባተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ድርጅታችን ዋና መ/ቤት በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ስልክ፡ 011 1 26 66 00

Deadline : 5 December 2020

  • This job has expired!

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia