Lecturer for Marketing Management
Job Overview
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢ.ኢ.ኮሌጅ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- Department: marketing Management
- Positon: Lecturer
- ተፈላጊ ችሎታ፡ BA/MA/MBA in marketing
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ በትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሠረት
- የስራ ቦታ፡ አዋዳ ይርጋዓለም