Marketing and Sales Professional
Job Overview
Lion Security PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Job Title
የማርኬቲንግና የሽያጭ ባለሙያ/ Marketing and sales professional/
Job Requirement
Education:በመስኩ ቢያንስ ሶስት ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል የማዘጋጀት አቅም ያለው/ያላት
- የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት የሚችል /የምትችል
- የሽያጭ እና የማርኬቲንግ መምሪያ ስራዎች በስትራቴጂ በመንደፍ ማስቀጠል የሚችል /የምትችል
- የሽያጭ እና ማርኬቲንግ መምሪያው ኣመታዊ እቅድ እና በጀት አስተባብሮ መስራት የሚችል /የምትችል
- ከማርኬቲንግ እና ሽያጭ ጋር የተያያዙ ሰልጠናዎች ወስዶ ክፍሉን በዘመናዊ መልኩ ማደራጀት የሚችል/የምትችል
- የደንበኞች ፍላጎት መሰረት አድርጎ የተስተካከለ ዋጋ መስጠት የሚችል /የምትችል
- የተወዳዳሪ ኩባንያዎችን መረጃ በመሰብሰብ እና በመተንተን ለድርጅቱ የመከላከያ ስትራቴጂ ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል
- ሳምንታዊ እና ወርሃዊ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል ፣
- የሕዝብ ግንኙኝነትና የተግባቦት ከፍተኛ ችሎታ ያለው
- ኮምፒዩተር የመጠቀም ችሎታ ያለው/ያላት
- የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው/ያላት
Age:ከ25-55
How to apply
የህክምና፣የሀዘን፣የደስታ ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት አንሹራንስ ይሰጣል
ጠዋትና ማታ የሰርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን በተጨማሪም ቁርስና ምሳ ካምፓኒው ያቀርባል ፡፡
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪሲ ኃ/የተ/የግ ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያን መሄጃ 600ሜትር ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ
Tel.0922464043 /0118686092
Deadline:January 17, 2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia