Manager & Logistics Officer
Job Overview
Amhara Development Association (Alma) is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በማህበሩ የደምወዝ ስኬል መሰረት
Job Title
Manager & Logistics
Job Requirement
1.Job position፡በቤኔሻንጉል ጉምዝ ክልል የአማራ ልማት ማህበር ቅ/ጽ/ቤት ሀላፊ
Education & Experience:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በገጠር ልማት/ዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ/በስነ ህዝብ ጥናት/በዴቬሎፕመንት ስተዲስ/ልማት ዕቅድ/በሥነ- ጾታናልማት/ቢዝነስ አስተዳደር/በሕዝብ አስተዳደር/በሶሻል አንትሮፖሎጂ/በሳይኮሎጂ/በኮሚኒዩኒኬሽን/በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት/በጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን/በቋንቋና ሥነ-ጹሁፍ/በህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን በማኔጅመንት ወይም በተማሳሳይ ትምሀርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፣ከዚህ ውስጥ በሃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ በከፍተኛ የሙያ ሥራ መደብ ላይ 2 ዓመት የስራ/ች
Required No.01
Salary level: 12
Salary: 15,100.00
Place of Work: አሶሳ
___________________________________________________
2.Job position:የሎጀስቲክስ እና ጠቅላላ አገልግሎት ከፍተኛ ኦፊሰር
Education & Experience፡ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሥራ አመራር/በግዥና ንብረት አስተዳደር/ሰፕላይስ ማኔጅመንት/በኢኮኖምክስ/በአካውንቲንግ/በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የንግድ የትምሀርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው 3 የሥራ ያለው/ያላት ፣ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ ስራ መደብ ላ/ የሰራ/ች
Required No.01
Salary level: 12
Salary: 15,100.00
Place of Work: አዲስ አበባ
__________________________________________________________
3.Job position:የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ኃላፊ/አስተባበሪ(ወረዳ ጽ/ቤት)
Education & Experience:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በገጠር ልማት /በዴቨሎፕመንትኢኮኖሚክስ/በስነ-ህዝብ ጥናት/በዴቨሎፕመንት ስተዲስ/በልማት ዕቅድ/በሥነ-ጾታና ልማት/በትምሀርት አስተዳዳር/በቢዝነስ አስተዳደር/በህዝብ አስተዳደር/በሶሻል ወርክ /በሶሻል አንትሮፖሎጂ/በሳይኮሎጂ በኮሚኒኬሽን/በታሪክ/በፖለተካል ሳይንስና ዓለም ግንኙነት/በጋዜጠኝነትና ከኮሚኒኬሽን/በቋንቋ ና ሥነ-ፅሁፍ/በህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፣ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በሃላፊነት የሰራ/ች
Required No.01
Salary level: 11
Salary: 12.637.00
Place of Work: አዲስ አበባ
How to apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ቦሌ ማተሚያ ጉን በሚገኘው አማራ ልማት ማህበር(አልማ) ህንፃ አንደኛ ፎቅ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel.፡011-551-25-28/058-5586364/0583207685
Deadline: December 28,2020
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: