Legal Affairs Team Leader, Information Desk Staff II & More
Job Overview
Addis Ababa City Administration Tax Appeal Commission is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place Of Work፡አዲስ አበባ
Job Title
Legal Affairs Team Leader, Information Desk Staff II & More
Job Requirement
1.Job Position:የችሎታ ድጋፍ እና ህግ ጉዳዮች ቡድን መሪ
Education:በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
Experience:8 ዓመት በታክስ ጉዳዮች ልምድ ያለው/ት ወይም ከታክስ ኮሚሽን ተግባራት ጋራ በአግባብነት ያለው ልዩ ዕውቀትና ልምድ ወይም ክህሎት ያለው/ት ፣ወይም በፍ/ቤት ዳኝነት ፣በዓቃቤ ህግነት/ነገረፈጅ፣በኤክስፖርት ቡድን መሪነት ፣ሬጅስትራርና፣የሰራ ልምድ ያለው/ት እና ስነ-ምግባር የሰራ ተነሳሽነት ችግር የሌለበት ሆኖ የሪፎርም መሳሪዎች ትግባራት ክህሎት ያለው/ት
Level: XII
Position Identification Number :ማ/08-3.026
Required No.1
Salary :9056
____________________________
2.Job Position፡የግብር አቤቱታ ምርመራ ጉዳዮች ባለሙያ
Education፡በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዛ በላይ ሆኖ በፍ/ቤት ዳኝነት፣በዓቃቤ ህግነት፣ሬጅስትራርና፣ነገረፈጅ፣በኤክስፖርትነት፣ከግብር/ታክስ እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው የስራ መዶበች የሰራ/ች
Experience፡4 ዓመት ያለው ልዩ ዕውቀትና ልምድ ወይም ክህሎት ያለው/ት እና የስነ-ምግባርና የስራ ተነሳሽነት ችግር የሌለበት ሆኖ የሪፎርም መሳሪዎች ትግባራ ክህሎት ያለው/ት
Salary :7071
Level:XII
Required No.3
___________________
3.Job Position፡የሪከርደና ማህደር ሰራተኛ III
Education፡በሪኮርድ ማኔጅመንት ፣በላይብረሪ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ማኔጅመንት ዲፕሎማ
Experience፡4 ዓመት ሪኮሪድና መረጃ አያያዝ ተመሳሳይ ሰራ መዶቦች የሰራ/ች የስነ-ምግባርና የሥራ ተነሳሽነት ችግር የሌለበት ሆኖ በሪፎርም መሳሪያዎች ትግባራ ክህሎት ያለው/ት
Salary፡3934
Level፡VIII
Required No.2
Position identification number፡01-03-13
___________________
4.Job Position፡መረጃ ዴስክ ሰራተኛ II
Education፡ማኔጅመንት፣በኮሚኒኬሽንና ጆርናሊዝም ፣በአይሲቲ ዲፕሎማ በመረጃ ዴስክ ሰራኝነት
Experience፡2 ዓመት ስራ ልምድ
Salary፡3333
Level:VII
Required No.1
Position Identification Number ፡01-02-31
___________________
5.Job Position:የቤተ መጻህፍተ ሰራተኛ II
Education:በቤተ መጻህፍት የሰራ/ች እና የሰራ ተነሳሽነት ችግር የሌለበት ሆኖ በሪፎርም መሳሪያዎች ትግበራ ክህሎት ያለው/ት
Experience:0 ዓመት በላይብራሪ ሳይንስ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ አራት ያጠናቀቀች
Salary:2344
Level:V
Required No.1
Position Identification Number ፡13-01-01
How to Apply
አመልካቾች በአዲስ አበባ ከተማ እስተዳደር ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን የስው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- በሪፎርም ትግባራ ላይ በቂ ግንዛቤ ያለው/ላት በቡድን ለመስራት ፍቃድኛ የሆነች የሲቭል ሰርቪስ ማሻሻያዎችን ለመቀበል ፈቃደኛ የሆነ/ች ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ት መሰረታዊ ኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ላት
- ከ2001 ዓ.ም ጀምሮ በሌቭል የተመረቀ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ፈተና የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል፡፡
Address
ሜክሲኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ጀርባ ከፊሊፕስ ህንፃ ከፍ ብሎ የአ/አ/ከተማ ፍትህ ቢሮ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን
Deadline:May 28,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia