Lead Material Engineering, Engineer & Lead Sanitary Engineer
Job Overview
Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary ፡15,517.00
- Place of Work:በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች
- Terms of Employment :በኮንትራት
Job Title
Lead Material Engineering, Engineer & Lead Sanitary Engineer
Job Requirement
Education፡ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በማቴሪያል ምህንድስና ወይም በተመሣሣይ
Experience:4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት (በመንገድ ላይ የሰራ/ች)
Salary Level :13 መነሻ
________________________________
2.Job Position:ሊድ አርክቴክቸራል መሓንዲስ
Education፡ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በአርክቴክቼራል ምህንድስና ወይም በተመሣሣይ
Experience:4/6 አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት(በህንፃ ላይ የሰራ/ች)
______________________________________________________
3.Job Position:ሊድ ሳኒተሪ መሐንዲስ
Education: ፡ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ ሃይድሮሊክስ ምህድስና፣ሲቭል ምህንድስና ወይም በተመሣሣይ
Experience: 4/6 አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት(በህንፃ ላይ የሰራ/ች)
NB:
- የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኃላ ተገኘ ብቻ ይሆናል
- አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን ፣የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ ያሥራ ግብር ስለምክፈሉ፣ደመወዝና አግልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሠጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
How to apply
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
- ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ ሜትር ገባ ብሎ
Tel.0116676385/0118698910
Deadline:March 08,2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: