Lead Gender Case Officer
Job Overview
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION is looking for qualified applicants for the following open positions
Job Overview
- Salary level ፡12 መነሻ
- Salary፡13,996
- Terms of Employment:በኮንትራት
Job Title
ሊድ ሥርዓተ-ጾታ ጉዳይ ኦፊሰር(Lead Gender Case Officer)
Job Requirement
1.Job Position:ሊድ ሥርዓተ-ጾታ ጉዳይ ኦፊሰር(Lead Gender Case Officer)
Education:ኤምኤ ዲግሪ በ ሥርዓተ ጾታ፣ማህበረሰብ ሳይንስ ፣ወይም ተመሳሳይ ፤ ቢኤ ዲግሪ በሥርዓተ ጾታ ፣በማህበረሰብ ሳይንስ ፣ወይም ተመሳሳይ
Experience:4/6 ዓመት አግባባነት ያለው የስራ ልምድ
Place of work:በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት
Note
- የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኃላ የተገኘ ብቻ ይሆናል
- አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀስው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን ፣የሚቀርበው የስራ ልመድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመክፈሉ፣ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት
- ሴት አመልቾች ይበረታታሉ
How to apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
Address
ጉርድ ሾላ ከኢትዮጲያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ
Deadline :December 20,2020
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia