Junior Secretary, Cashier,Sales and more
Job Overview
BA Manufacturing PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary: Negotable
Job Title
Junior Secretary, Cashier,Sales and more
Job Requirement
1.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የፋብሪካ ስራ አስኪያጅ
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኤካኒካል/ ኢንዱስተሪያል ኢንጅነሪንግ
የስራ ልምድ፡ ከ 5 ዓመት በላይ
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ዓለም ገና 08 ቀበሌ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን አጠገብ ወይም ደመና ፍላሳ ት/ቤት አጠገብ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
_________________________________________
2.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር ሴክሬታሪ
የት/ት ደረጃ፡ በሴክሬታሪ ዲፕሎማ
የስራ ልምድ፡ ከ 4 ዓመት በላይ
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ዓለም ገና 08 ቀበሌ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን አጠገብ ወይም ደመና ፍላሳ ት/ቤት አጠገብ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
_________________________________________
3.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ካሸር
የት/ት ደረጃ፡ በሂሳብ አያያዝ ዲፕሎማ
የስራ ልምድ፡ ከ 3 ዓመት በላይ
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ዓለም ገና 08 ቀበሌ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን አጠገብ ወይም ደመና ፍላሳ ት/ቤት አጠገብ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
_________________________________________
4.የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
የት/ት ደረጃ፡ በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ ከ 2 ዓመት በላይ
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ ዓለም ገና 08 ቀበሌ ጊዮርጊስ ቤ/ክርስቲያን አጠገብ ወይም ደመና ፍላሳ ት/ቤት አጠገብ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
How to apply
የምዝገባ ቀን፡ ከህዳር 21 – ህዳር 28 ቀን 2013 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታ፡ አለም ገና ፋብሪካው በሚገኝበት ወይም ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል ፊት ለፊት ኢስት አፍሪካ ሂሪንግ ኤይድ ሴንተር ያለበት ህንጻ ላይ 5ኛ ፎቅ፡፡
ስልክ፡ 011 8 83 95 00
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ በሚመጡበት ጊዜ የት/ት እና የስራ ልምድ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
Deadline: December 7, 2020