Junior Operator
Job Overview
MAME STEEL MILL PLC is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
Junior Operator
Job Overview
Salary :- Negotiable
Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በጠቅላላ መካኒክስ/በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጅ ወይም በተመሳሳይ የት/ህርት ዘርፍ ደረጃ 3 ያጠናቀቀ/ች
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ : 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት
Req No. 4
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናው ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታ የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎበኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ማሽነሪዎች ዘርፍ ጥገና ማዕከል ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 በግንባር በመቅረብ ወይም በፖ.ሣ.ቁ. 18993 አዲስ አበባ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Place of Work: – Addis Ababa /Kality/
Head Office : ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወረድ ብሎበኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችና ማሽነሪዎች ዘርፍ ጥገና ማዕከል ድርጅት ፊት ለፊት
Deadline : November 3 2020
For Further Information contact us on :
Tel : 0114- 394651/3433/2577