Junior Mechanic ,Marketing Officer & More
Job Overview
Ekt Trade & Investment PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place Of Work:አዲስ አበባ አቃቂ ክ/ከተማ
- Salary፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Job Title
Junior Mechanic ,Marketing Officer & More
Job Requirement
1.Job Position:ሲኒየር የውጪ ሀገር ግዥ ባለሙያ
Education፡የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ ቢዝነስ ማኔጅመንት ፣በግዥና አቅርቦት ፣በማቴሪያል ማኔጅመንት በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ የተመረቀ
Experience፡4 ዓመትና ከዚያ በላይ ለዲፕሎማ 6 ዓመት
Additional Skill:በቂ እንግሊዝኛ ቋንቋ እውቀት ያለው(መፃፍ፣ማንበብ፣መናገር )
______________________________
2.Job Position:ትራንዚት
Education:በማንኛውም የት/ዘርፍ ዲፕሎማ 12/10 ክፍል ያጠናቀቀ
Experience:2/3/5 ዓመትና ከዚየ በላይ
Additional Skill፡በጉዳይ ማስፈፀም ላይ የተሰራ ሞተር ማሽርከር ልዩ ፍቃድ ያለው
______________________________
3.Job Position:ጀማሪ መካኒክ/ኤሌክትሪሽያን
Education:በጀነራል መካኒክስ/ኤሌክትሮኒክስ ዲፕሎማ/12/10 ክፍል ያጠናቀቀ
Experience:2/3 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
Additional Skill:በፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች እና በ ተመሳሳይ የሰራ በቂ እውቀት ያለው
______________________________
4.Job Position፡ግዥ ኦፊሰር
Education፡በዲግሪ/ዲፕሎማ በግዥና አቅርቦት ፣በማኔጅመንት፣በአካውንቲንግ በተመሳሳይ የት/ዘርፍ የተመረቀ
Experience፡2/3 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
Additional Skill፡:በፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች እና በተመሳሳይ የሰራ በቂ እውቀት ያለው
______________________________
5.Job Position፡ማርኬቲንግ ኦፊሰር
Education፡በዲግሪ/ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ሽያጭ፣በማኔጅመንት በተመሳሳይ የት/ዘርፍ የተመረቀ
Experience፡3/5 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
Additional Skill፡ በገበያ ጥናት እና ሽያጭ ሙያ ፣መስክ ፕሮሞሽን ሥራ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
Required No.02
NB:ለሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ በመገናኛ እና ፒያሳ መስመሮች ድረሰ ያቀርባል
How to apply
ከላይ የተቀመጠውን መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃዎቸችሁን በመያዝ ድርጅታችን በሚገኝበት አቃቂ ድልድይ ሳይደርሱ ኬኬ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ፊትለፊት 200 ሜትር ኮብልስቶን መንገድ ገባ ወይም ጉርድ ሾላ ሰዓሊተ ምህረት ቤ/ክ ፊትለፊት ደራር ህንፃ 9ኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ማመልከት ይችላሉ፡፡
Tel.09-21-94-59-09/09-11-97-89-48
E-mail፡ demelasherocket@gmail.com
Deadline:May 28,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia