Junior Accountant
Job Overview
Yalemmaed Agro Group S.C is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title: Junior Accountant
Sector: Finance & Accounting
Employment Category: Regular
Employment Type: Full-Time
Location: Ethiopia
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት መረጃ ፦ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ ፦ በእርሻ ላይ ሂሳብ አያያዝ ሰርቶ የሚያውቅ ቢሆን ይመረጣል ።
- የፊልድ ሥራ በሚኖርበት ግዜ እንደ አስፈላጊነቱ እየተንቀሳቀሰ መስረት የሚችል /የምትችል ።
የሥራ ቦታ ፦ በእማራ ክልል ኦሮሚያ ዞን ወረዳ ሰንበቴ
How to apply
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማመልከቻ እና የትምህርት ማስረጃችሁን በሚከተለው አድራሻ ማስታወቅያው ከወጣበት ቀንጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በስልክ ቁጥር 09-31-59-59-49 በሚገኘው የቴሌግራም ቻናላችን ወይም በ email
Info@yagagrogroup.com
እንድትልኩ እናሳስባለን ።
Company Information
- Total Jobs 1 Jobs
- Location Amhara