IT
Job Overview
ምን ሆነ መሰላችሁ ኮ/ል መንግሥቱ ኃ/ማርያም ኦሞ ፓርክ ለጉብኝት ይሔዳሉ፡፡ ፓርኩ አንድ አሮጌ ተሽከርካሪ ብቻ ነው ያለችው፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሁለት የጦር ሄሊኮፕተር ታጅበው ሲደርሱ በምን መኪና እንደሚያስጎበኟቸው የጨነቃቸው የፓርኩ ኃላፊ ጓድ ሊቀመንበር ያለችን ተሽከርካሪ ይህቺ ብቻ ነች ብለው ሳይጨርሱ ችግር የለውም ብለው የጋቢናውን በር ከፍተው ይገባሉ፡፡ እርሳቸውም ፈጥነው ሞተር በማስነሳት ጉዞ ይጀምራሉ