Information Telecommunication Technology Researcher
Job Overview
Policy Studies Institute is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
Place of Work:አዲስ አበባ
Job Title
Information Telecommunication Technology Researcher
Job Requirement
1.Job Position:የኢንፎርሜሽን ቴሌኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ምርምር ፖሊስ ጥናት ማዕከል መሪ ተመራማሪ
Education: ፒኤች.ዲ ዲግሪ ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ዲጅታል ኢኮኖሚ ፣ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ፣አርቴፌሻል ኢንተልጂንሲ፣ቴሌኮም ኢነጅነሪንግ ፣የሚዲያና ኮሚኒክሽን ኢንጅነሪንግ፣ኢንተርፕረነራል ኢኮኖሚክስ ብረድካቲንግና ሚዲያ ኮሙኒኬሽን ማጅመንት፣ኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ ፣ቴሌኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፣ስፔክትሪም ማናጅመንት ፣ስፔክትረም ኢንጅነሪንግ ፣ዲጅታል ኢንተርፕነርሺፕ ፣ሶላይታል ዴቭሎፕመነት፣ወይም በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች
Experience:10 ዓመት በምርምር ተቋም ወይም በዩኒቨርስቲ ማስተማር ወይም በዩኒቨርስቲ ምርምር የሥራ ልምድ ያለው/ት የመጨረሻ የሁለት ጊዜ የስራ አፈጻፀም ምዝና አማካይ ውጤት ከፍተኛና ከዚያ በላይ የሆነ ፣የሶስት ጆርናል ህትመት ዋጋ ያለው የምርምር ጽሁፍ .(በዚህ ደረጃ ከህትመቶቹ በሁለት የግድ ጆርናል አርቲክል ሁነው በሁለት የጆርናል ህትመት ላይ የመጀመሪያ ጸሀፊ /First Author/ ሊሆን ይገባል ወይም በሙያው ዙሪያ አንድ መጽሀፍ ያሳተመ
Required No.3
Level:XXII
Salary:20,468.00
________________________________________
2.Job Position:የኢንፎርሜሽን ቴሌኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ምርምርና ፖሊስ ጥናት ማዕከል ከፍተኛ ተመራማሪ
Education:ፒኤች.ዲ ዲግሪ ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ዲጅታል ኢኮኖሚ ፣ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ፣አርቴፌሻል ኢንተልጂንሲ፣ቴሌኮም ኢነጅነሪንግ ፣የሚዲያና ኮሚኒክሽን ኢንጅነሪንግ፣ኢንተርፕረነራል ኢኮኖሚክስ ብረድካቲንግና ሚዲያ ኮሙኒኬሽን ማጅመንት፣ኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ ፣ቴሌኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፣ስፔክትሪም ማናጅመንት ፣ስፔክትረም ኢንጅነሪንግ ፣ዲጅታል ኢንተርፕነርሺፕ ፣ሶላይታል ዴቭሎፕመነት፣ወይም በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች
Experience: 8 ዓመት በምርምር ተቋም ወይም በዩኒቨርስቲ ማስተማር ወይም በዩኒቨርስቲ ምርምር የሥራ ልምድ ያለው/ት የመጨረሻ የሁለት ጊዜ የስራ አፈጻፀም ምዝና አማካይ ውጤት ከፍተኛና ከዚያ በላይ የሆነ ፣የ1.50 ጆርናል ህትመት ዋጋ ያለው የምርምር ጽሁፍ .(በዚህ ደረጃ ከህትመቶቹ በሁለት የግድ ጆርናል አርቲክል ሁነው በሁለት የጆርናል ህትመት ላይ የመጀመሪያ ጸሀፊ /First Author/ ሊሆን ይገባል ፡፡
Required No.3
Level:XXI
Salary:18.671.00
___________________________________________
3.Job Position:የኢንፎርሜሽን ቴሌኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ምርምርና ፖሊስ ጥናት ማዕከል ተመራማሪ 1
Education:ማስተርስ ዲግሪ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማናጅመንት ፣ዲጅታል ኢኮኖሚ.ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፣አርቴፊሻ ል ኢንተልጀንስ ፣ቴሌኮም ኢንጂነሪንግ ፣የሚዲያና ኮሙኒኬሽ ማናጅመንት ፣ኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ ፣ኢንተርፕረነሪል ኢኮኖሚክስ ብሮድካስቲንግና ሚዲያ ኮሙኒኬሽን ማናጅመንት፣ኮሙኒኬሽን ፣ኢንጅነሪንግ ፣ቴሌኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፣ስፔክትረም ኢንጅነሪንግ ፣ዲጅታል ኢንተርፕረነርሺፕ፣ሶላይታል ዴቬሎፕመንት ወይም በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች
Experience:4 ዓመት በምርምር ተቋም ወይም በዩኒቨርሲት ማተማር ወይም በዩኒቨርስቲ ምርምር የስራ ልምድ ያለው/ያላት የመጨረሻ የሁለት ጊዜ የስራ አፈጻጸም ምዝና አማካይ ውጤት ከፍተኛና ከዚያ በላይ የሆነ 0.75 የጆርናል ህትመት ዋጋ ያለው ምርምር ጽሁፍ ያለው ሊሆን ይገባል፡፡
Required No.3
Level:XVII
Salary:13,926.00
___________________________________________
4.Job Position:የኢንፎርሜሽን ቴሌኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ ምርምርና ፖሊስ ጥናት ማዕከል ተባባሪ ተመራማሪ I
Education: ማስተርስ ዲግሪ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማናጅመንት ፣ዲጅታል ኢኮኖሚ.ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፣አርቴፊሻ ል ኢንተልጀንስ ፣ቴሌኮም ኢንጂነሪንግ ፣የሚዲያና ኮሙኒኬሽ ማናጅመንት ፣ኮሙኒኬሽን ኢንጅነሪንግ ፣ኢንተርፕረነሪል ኢኮኖሚክስ ብሮድካስቲንግና ሚዲያ ኮሙኒኬሽን ማናጅመንት፣ኮሙኒኬሽን ፣ኢንጅነሪንግ ፣ቴሌኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፣ስፔክትረም ኢንጅነሪንግ ፣ዲጅታል ኢንተርፕረነርሺፕ፣ሶላይታል ዴቬሎፕመንት ወይም በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች
Experience:4ዓመት በምርምር ተቋም ወይም በዩኒቨርሲት ማስተማር ወይም በዩኒቨርሲት ምርምር የስራ ልምድ ያለው/ት የመጨረሻ የሁለት ጊዜ የስራ አፈጻጸም ምዝና አማካይ ውጤት ከፍተኛና ከዚያ በላይ የሆነ 0.75 የጆርናል ህትመት ዋጋ ያለው የምርምር ጽሁፍ ያለው ሊሆን ይገባል፡፡
Required No.3
Level:XVI
Salary:11,305.00
Note
የሥራ መደቡ መጠሪያ
1.ከፍተኛ ተመራማሪ=8000.00 የቤት አበል ታክስ ፣ 700.00ሞባይል ስልክ ፣700.00ኢንተርኔት እና 1000.00የልጆች ት/ቤት
2.ተመራማሪ =4000.00የቤት አበል ታክስ ፣700.00ሞባይል ስልክ፣700.00 ኢንተርኔት
3.ተባባሪ ተመራማሪ=4000.00የቤት አበል ታክስ፣500.00 ሞባይል ስልክ እና 300.00 ኢንተርኔት
4.ጀማሪ ተመራማሪ =2000.00የቤት አበል ታክስ ,200.00 ሞባይል ስልክ እና 200.00 ኢንተርኔት
How to apply
Address
ስታዲዪም አካባቢ መንገዶች ባለስልጣን አጠገብ ያለው ሰማያዊ ፎቅ ወይም ከቤተዛታ ሆስፒታል በስተጀርባ ሲሆን፣የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መረጃ ዴስክ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
E-mail: pshim@gmail.com or hrm@psi.gov.et
Tel.0116-61-01-03
Deadline:May 13,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: