ICT Maintenance Senior Officer,Senior Accountant & More
Job Overview
Dejen G/Meskel Import & Export is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title
ICT Maintenance Senior Officer, Senior Accountant & More
Job Overview
- Required No.1
Job Requirement
1.Job Position: የገበያ ጥናት መመሪያ ስራ አስፈፃሚ
Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ /በፋይናንስ የትምህርት መስኮች የሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience: 6/8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.01
___________________________
2.Job Position:የአይሲቲ ጥገና ከፍተኛ ኦፊሰር
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ ፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሲስተማ /በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ሲስተማ የሁለተኛ ዲግሪና ሶፍትዌር ስልጠና ምስክር ወረቀት
Experience:6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
___________________________
3.Job Position: የገቢ ንግድ ከፍተኛ ኦፊሰር
Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ አና በ ሌሎች መሰል የሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience: 2/4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
___________________________
4.Job Position: የወጪ ንግድ ከፍተኛ ኦፊሰር
Education: ከታወቀ ዩኒቨርስ/ኮሌጅ መሰል ዘርፎች የሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience: 2/4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
___________________________
5.Job Position: ከፍተኛ አካውንታንት
Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በፋይናንስና አካውንቲንግ የሁለተኛ/የመጀመሪያ ዲግሪና የአካውንቲንግ ሶፍትዌር አጠቃቀምና የIFRS ስልጠና የወሰደ
Experience: የ2/4 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው/ያላት
How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፁትን መሰፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስረ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር ወይም በአካል በመቅረብ ብቻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ደጀን ገ/መስቀል አስመጪና ላኪ ድርጅት
አዲስ አበባ ፣ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ የመጀመሪያ የባቡር ፌርማታ ኢትዮ ሴራሚክ ህንፃ አጠገብ ፔካን ህንፃ 7ተኛ ፎቅ በሚገኘው የሰው ኃብት አመራርና ሎጂስቲክስ መምሪያ
Tel.0116-68-32-86/0116-68-37-38
Deadline:September 03, 2021
_____________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: