Human Resource
Job Overview
Nur Investment Group is looking for qualified and energetic candidates for the following positions.
Job Title:
የሰው ሀይል አስተዳደር((Human Resource)
Job Overview
- Place of Work:ገላን
- Salary :በስምምነት
- Terms of Employment:በቋሚነት
Job Requirement:
Education:በቢኤ ዲግሪ /በማኔጅመንት/በተመሳሳይ ትመህርት ዘርፍ /ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በዲግሪ የተመረቅ/ች
Experience: 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያለው/ላት
How To Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን (CV) ኦርጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ብሥራተ ገብርኤል አዶት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 216 በሚገኘው ቢሮአችን በኩል በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል ማመለክት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለተራ ቁጥር 2 ኦሮምኛ መፃፍ ፣ማንበብ መናገር ብትችል /ቢችል ተመራጭ ያደርጋል፡፡
Tel. hiku2nd@gmail.com,akilm2004@gmail.com
Tel .09-10-21-54-85/09-74-21-54-85
Deadline:May 14,2021