ቢሮ አስተዳደር: የሰው ሃብት አስተዳደር: ሊፍት ተቆጣጣሪ: የእንጨት ጥገና ሰራተኛ: ፋይናንስ ኦፊሰር እና ሌሎች 17 ስራዎች

በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለህንጻ አስተዳደርና ለሆስፒታል ኮሌጁ ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 1. የሥራ መደብ መጠሪያየሰው ሃብት አስተዳደር ኦፊሰር  
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ የባችለር ዲግሪና 6-ዓመት የስራ ልምድ፣ የማስተርስ ዲግሪና 4ዓመት የስራ ልምድ፣ የዶክትሬት ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ/ የስራ ልምዱ አግባብ ያለው ይመረጣል/
 • ብዛት – 1
 • ደመወዝ -00
 • ደረጃ – ፕሳ-5
 1. የሥራ መደብ መጠሪያየሰው ሃብት አስተዳደር ኦፊሰር 
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ የባችለር ዲግሪና 4-ዓመት የስራ ልምድ፣ የማስተርስ ዲግሪና 2-ዓመት የስራ ልምድ፣ የዶክትሬት ዲግሪና 0-ዓመት የስራ ልምድ/ የስራ ልምዱ አግባብ ያለው ይመረጣል/
 • ብዛት – 1
 • ደመወዝ -00
 • ደረጃ – ፕሳ-3
 1. የሥራ መደብ መጠሪያየሰራተኛ መረጃና ሪከርድ ፈጻሚ ኦፊሰር 
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕማና 10-ዓመት ስራ ልምድ፣የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 ያጠናቀቀና 8ዓመት የስራ ልምድ፣ ወይም ከኮሌጅ በ3-ዓመት የተገኘ ዲፕሎማና 6- ዓመት የስራ ወይም የደረጃ 3-የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰደና 8-ዓመት የዓመት የስራ ልምድ ያለው የደረጃ 4-የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰደና 6-ዓመት የስራ ልምድ ያለው፣ የደረጃ 5- የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የወሰደና 4-ዓመት የስራ ልምድ ያለው
 • ብዛት – 1
 • ደመወዝ -00
 • ደረጃ – መፕ-10
 1. የሥራ መደብ መጠሪያየጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ኦፊሰር   
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • በቀድሞ 12ኛ ክፍያ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የስራ ልምድ በፀሀፊነት፣ ወይም በተመሳሳይ ከቴክኒክና ሙያ ት/ት 10+1 ያጠናቀቀና 8-ዓመት ስራ ልምድ፣ከቴክኒክና የሙያ ት/ት ዲፕሎማ 6-ዓመት የስራ ወይም፣ የኮሌጅ ዲፕሎማና ወይም በአዲሱ 10+3 እና 4-ዓመት የስራ ልምድ ኮሌጅ በ3-ዓመት ትምህርት የተገኘ ዲፕሎማ እና 2-ዓመት የስራ ልምድ ያለው
 • ብዛት – 3
 • ደመወዝ -00
 • ደረጃ – ጽሂ-9

 

 1. የሥራ መደብ መጠሪያየጽዳት ግቢ ውበት አስተዳደር ኬዝቲም አስተባባሪ  
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ የባችለር ዲግሪና 7-ዓመት የስራ ልምድ፣ የማስተርስ ዲግሪና 5-ዓመት የስራ ልምድ፣ የዶክትሬት ዲግሪና 3-ዓመት የስራ ልምድ/ የስራ ልምዱ አግባብ ያለው ይመረጣል/
 • ብዛት – 2
 • ደመወዝ -00
 • ደረጃ – ፕሳ-6
 1. የሥራ መደብ መጠሪያሊፍት ተቆጣጣሪ   
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • በኤሌክትሪሲቲ፣ በኤሌክትሮኒክስ ት/ት ወይም በተመሳሳይ ከቴክኒክና ሙያ ት/ት ዲፕሎማ 6-ዓመት የስራ ልምድ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 4-ዓመት የስራ ልምድ፣ ከኮሌጅ በ3-ዓመት ት/ት የተገኘ ዲፕሎማ እና 2-ዓመት የስራ ልምድ በደረጃ 4-የብቃት ማረጋገጫ ያለውና 0-የስራ ልምል ያለው
 • ብዛት – 2
 • ደመወዝ -00
 • ደረጃ – መፕ-8+3
 1. የሥራ መደብ መጠሪያየእንዐት ጥገና ሰራተኛ   
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • በእንጨት ስራ ወይም በተመሳሳይ በቴክኒክና የሙያ ትምህርት ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማና ወይም በአዲሱ 10+3 እና 4-ዓመት የስራ ልምድ፣ ከኮሌጅ በ3 ዓመት ት/ት የተገኘ ዲፕሎማ እና 2-ዓመት የስራ ልምድ በደረጃ 4-የብቃት ማረጋገጫ ያለውና 0-ዓመት የስራ ልምድ
 • ብዛት – 2
 • ደመወዝ – 2298
 • ደረጃ – መፕ-8+3
 1. የሥራ መደብ መጠሪያረዳት ፋይናንስ ኦፊሰር    
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ከቴክኒክና የሙያ ት/ት ዲፕሎማ 8-ዓመት የስራ ልምድ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማና ወይም በአዲሱ 10+3 እና 6-ዓመት የስራ ልምድ፣ኮሌጅ በ3-ዓመት ትምህርት የተገኘ ዲፕሎማና 4 የስራ ልምድ
 • ብዛት – 2
 • ደመወዝ -00
 • ደረጃ – መፕ-9
 1. የሥራ መደብ መጠሪያንብረት አስተዳደር ኦፊሰር   
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • በማኔጅምንት ወይም በአካውንቲንግ በኢኮኖሚክስ በንብረት አስተዳደርና በተመሳሳይ የት/ት መስክ፣ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 10-ዓመት የስራ ልምድ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማና በአዲሱ 10+3 እና 8-ዓመት የስራ ልምድ፣ኮሌጅ በ3-ዓመት ትምህርት የተገኘ ዲፕሎማና 6 የስራ ልምድ
 • ብዛት – 2
 • ደመወዝ -00
 • ደረጃ – መፕ-10
 1. የሥራ መደብ መጠሪያየህንፃ ንብርት ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ኬዝ ቲም አስተባባሪ
 • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
  • በአካውንቲንግ፣ በማናጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ በግዢና ንብረት አስተዳደርና በተመሳሳይ የባችለር ዲግሪና 7-ዓመት የስራ ልምድ፣ የማስተርስ ዲግሪና 5-ዓመት የስራ ልምድ፣ የዶክትሬት ዲግሪና 3-ዓመት የስራ ልምድ/ የስራ ልምዱ አግባብ ያለው ይመረጣል/
 • ብዛት – 1
 • ደመወዝ -00
 • ደረጃ – ፕሣ-6

 

Please login with Candidate account to view more fields.
Apply for this job
Share this job

Accountant – Ozie Trading Plc

Ozie Trading Plc is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: Accountant Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  Addis Ababa, Ethiopia Job Position: 1.Accountant Job Requirement:     Qualification: Education:  A Degree in Accounting. Experience: Proven Minimum Five (5) Years relevant experience . How to apply Interested applicants, who fulfill the

Export Manager,Secretary & More – Razel International Trading PLC

Razel International Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: Export Manager,Secretary & More. Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  Addis Ababa, Ethiopia Job Position: 1.Export Manager Job Requirement:     Qualification: Education:  At least Bachelor Degree in a business related fields. Experience: Proven Minimum Five (5) Years relevant

HR & Administration Technical Assistant –  Norwegian Refugee Council (NRC)

 Norwegian Refugee Council (NRC) is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: HR & Administration Technical Assistant Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  , Ethiopia Job Position: HR & Administration Technical Assistant Role and responsibilities The purpose of the assistant position is to assist in the day to day

MEL Manager – TechnoServe

TechnoServe is looking for qualified applicants for the following open position. Job Title: MEL Manager Job Overview: Job Type: Full Time Salary: Based on Company’s Scale Place of Work:  , Ethiopia Job Position: 1.MEL Manager The role As the M&L Manager you will report to the Chief of Party and collaborate closely with country, regional, and home office M&L teams to

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia

Install Mobile App አፕልኬሽን ይጫኑ

Don't Miss New Jobs Install AddisJobs App
አዳዲስ ስራዎች እንዳያመልጧችሁ የአዲስጆብስን አፕልኬሽን ይጫኑ
addisjobs appsaddisjobs apps

Share This Post to Friends and Families ለሌሎችም ሼር ያርጉት
Maybe Later - Close for now
This window will automatically close in 30 seconds
 
Send this to a friend