Human Resource Manager
Job Overview
SEMEN HOTEL is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- Position: Permanent
- Duty station: ሰሜን ሆቴል /አዲስ አባባ/
Job Title
የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ኃላፊ (Human Resource Manager)
Job Requirement
Education:በሰራተኛ አስተዳደር ወይም በማኔጅመንት ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው /ያላት
Experience፡ ፡በታወቀ ሆቴል ቢያንስ 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ፣በሰራተኛ አስተዳደር ወይም በማኔጅመንት በዲፕለማ የተመረቀና ቢያንስ 5 ዓመት የሥራ ልመድ ያለው/ያላት
Additional skills : ስለቴክኒክ ጥገና እና ጠቅላላ አገልግሎት ግንዛቤ ዕውቀት ያለው/ያላት ፣የHRM ሶፍትዌር
ዕውቀት ያለው ቢሆን ይመርጣል፡፡
How to apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃችሁን የሥራ ልምዳችሁን በዋና ሥራ አሲኪየጅ ፀሐፊ ቢሮ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
Tel፡ 0111 55 00 67
Fax ፡ 0111 55 14 10