Human Resource Management Officer
Job Overview
Nefas Silk Paints Factory PLC is looking for qualified applicants for the following open position.
JOB OVERVIEW
- Salary: በድርጅቱ እስኬል መሠረት
- Place of Work: አዲስ አበባ
Job Title
የሰው ኃብት አስተዳደር ኦፊሰር (Human Resource Management Officer)
JOB REQUIREMENT
Education: ከታወቀ ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት/ቢዝነስ ማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን /በሕዝብ አስተዳደር/ ፐርሶኔል ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና
Experience: የ4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Req No. : 1
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የትምህርትና የስራ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሣር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮምያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄኤፍኬ/JFK/ ህንፃ ላይ 9ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ወይም በኢሜል አድራሻችን personnel@nefassilkpaints.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር
Tel : 0115-58-04-48
Deadline:March 19,2021