HR Manager,Personnel Officer & More
Job Overview
Tracon Trading plc is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Terms of Employment፡ቋሚ
Job Title
HR Manager,Personnel Officer & More
Job Requirement
1.Job Position፡ኤች አር ማናጀር/HR Manager/
Education:ቢ.ኤ ዲግሪ በሰው ሀብት አስተዳደር ፣በህዝብ አስተዳደር ፣ማናጅመንት ፣ወይም ተዛማጅ በሆነ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Experience፡በሙያ ላይ 7 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 4 ኣመት በኤች አር ኃላፊነት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
Place of Work:አዲስ አበባ(ለቡ አካባቢ)
Required No.1
____________________
2.Job Position:ፕርሶኔል ኦፊሰር /Personnel Officer /
Education:ቢኤ ዲግሪ በሰው ሀብት አስተዳደር ፣በህዝብ አስተዳደር፣በማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ በሆነ ትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Experience፡በሙያው 4ዓመት ልምድ ያለው/ላት
Required No.2
___________________
3.Job Position:ሲኒየር አውቶ ኤሌክትሪያን
Education:በአውቶ ኤሌክትሪካሻን የት/ት ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
Experience፡4 ኣመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ በቀላል ወይም በትንሹ መኪና ፣ከባድ መኪና፣በኮንስትራክሽን
Required No.1
____________________
4.Job Position፡የጥናት ዋና ክፍል ኃላፊ
Education:በኤስ ሲ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና ወይም ደረጃ 4 አውቶ መካኒካል የተመረቀ/ች
Experience፡ዲፕሎማ 7 ዓመት ለዲግሪ 4 ዓመት ልምድ ያለው በዚህም ውስጥ ቢያንስ 2 ሁለት ዓመት በኃላፊነት የሰራ፣በአውቶሞቲቭና በኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ጥገና የሰራ ቢሆን ይመረጣል
Required No.1
How to apply
ከላይ ከላይ የተገለፀውን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታዋር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየሚ ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Tel.09-65-94-81-06/09-53-12-98-74
Deadline: July 07,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: