Contact us: info@addisjobs.net
Job Expired

HR Manager, Senior Accountant, Purchaser and more

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

Highlight Stationary & Manufacturing Trading is looking for qualified applicants for the following open positions.

Job Overview

  • Salary: Negotable
  • Place of Work:  Addis Ababa

Job Title

HR Manager, Senior Accountant, Purchaser and more

Job Requirement

1. የስራ መደብ፡ የሰው ሃይል አስተዳደር ሃላፊ
የት/ት ደረጃ፡ በማኔጅመንት በቢዝነስ ማኔጅመንት በህዝብ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ የተመረቀ
የስራ ልምድ፡ በሙያው ለ 7 ዓመት የሰራና ከዚህ ውስጥ 3ቱን ዓመት በሃላፊነት የሰራ/ች
ደመወዝ፡ በስምምነት፡

________________________________________________________
2. የስራ መደቡ፡ ሲኒየር አካውንታንት፡
የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ አካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 6 ዓመት በተመሳሳይ ሙያ በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች
ደመወዝ፡ በስምምነት

________________________________________________________
3. የስራ መደቡ፡ አካውንታንት
የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ/ አካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 3 ዓመት በተመሳሳይ ሙያ በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች
ደመወዝ፡ በስምምነት

________________________________________________________
4. የስራ መደቡ፡ የግዥ ሰራተኛ
የት/ት ደረጃ፡ በፐርቸዚንግ በፐርቸዚንግና ሰፕላይስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ በመጀመሪያ ደረጃ ዲግሪ የተመረቀ
የስራ ልምድ፡ ቢያንስ ለ ሁለት ዓመት በግዥና በተመሳሳይ ሥራ የሰራ/ች
ደመወዝ፡ በስምምነት

________________________________________________________
5. የስራ መደቡ፡ የክልል የመስክ ሽያጭ ሰራተኛ
የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት/ በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን / በማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ በማርኬቲንግና ሴልስ ሜኔጅመንት /በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት እና በቂ ተያዥ ማቅረብ የምትችል፡፡
የስራ ልምድ፡
ደመወዝ፡ በስምምነት

How to apply

የስራ ቦታ ከተራ ቁጥር 1- 4 ለተጠቀሱት የስራ መደቦች አዲስ አበባ ሲሆን ተራ ቁጥር 5 ድርጅቱ ባለው የክልል ቅርንጫፎች (ደብረ ብርሃን፣ ቻግኒ፣ ባህር ዳር፣ እንጂባራ፣ ፍቼ፣ ሆሳዕና፣ ወልቂጤ፣ ደብረ ማርቆስ ፣ ደሴ፣ ደብረዘይት፣አሰላ፣ ባሌ ጎባ፣ ባቲ/ መቂ )
አድራሻ፡ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ወደ ተ/ሃይማኖት በሚወስደው መንገድ ጫፍ ላይ ከሻሎም ሲኒማ ፊት ለፊት፡፡
Tel፡ 0118275849
Email: tesfaye.kidane@highlightstationery.com

Deadline: December 7, 2020

  • This job has expired!

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia