HR Management, Head of General Services & More
Job Overview
Zelek and Alemwork Enterprise PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary፡በስምምነት
Job Title
HR Management, Head of General Services & More
Job Requirement
1.Job Position፡የፋይናንስና በጀት ኃላፊ
Education:በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በሌላ ተዛማጅ የትምሀርት አይነት የመጀመሪያ ዲግሪ እና በፒችትሪ አካውንቲንግ ወይም የአካውንቲንግ ሶፍትዌር አጠቃቀም ሥልጠና የወሰደና በተለያዩ የግል ካምፓኒዎች/ድርጅቶች በፋይናንስ በበጀት ኃላፊ የስራ መደብ
Experience:8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.1
___________________________________
2.Job Position:የሰው ሀብት ስራ አስኪያጅ
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት /በፐርሶኔል ማኔጅመንት/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በህዝብ አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience:5 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 2ቱን ዓመት በሃላፊነት የሰራ
Required No.1
___________________________________
3.Job Position:የዳቦ ቤት ኃላፊ
Education:ከታወቀ የቴክኒክና የሙያ ት/ቤት በምግብ ዝግጅት ዲፕሎማ ወይም ደረጃ IV ሰርተፊኬት ያለው እና በዘርፉ
Experience:6 ዓመት ልምድ ኖሮት 2ቱን ዓመት በኃላፊነት የሰራ
Required No.1
_____________________________
4.Job Position:ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ሀላፊ
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት/በህዝብ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት እና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ኃላፊ የሥራ መደብ
Experience:የ5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 2ቱን ዓመት በኃላፊነት የሰራ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት በማኔጅመንት/በሕዝብ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ ሙያ ዲፕሎማ ደረጃ IV ሰርተፊኬት ያለው እና በዘርፉ የ7ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስት 3ቱን ዐመት በኃላፊነት የሰራ
Required No.1
How to apply
የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለድርጅቱ ፐርሶኔል ቢሮ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ቃሊቲ ቶታል ከካፍደም ፕላዛ አጠገብ
ዘለቀና አመለወርቅ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተወሰነ የግል ማህበር /ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት/
E-mail: yenealembelyaneh@gmail.com
Tel. 0114-34-20-93/0114-71-53-72
Deadline:August 27,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: