Higher Agronomist level 12
Job Overview
Ethiopian Industry Input Development Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of work:አ.አ
- Salary:8768
- Terms of Employment:የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት ሆኖ በውድድር ወቅት የሰራ ልምድ የሚያዘው ከዲግሪ ምረቃ በኃላ የተገኘው ብቻ ነው፡፡
Job Title
ከፍተኛ አግሮኖሚስት ደረጃ 12(Higher Agronomist level 12)
Job Requirement
Education & Experience:በአግሮ ኢኮኖሚክስ /በምግብ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በኤም.ኤ/በቤ,ኤ ዲግሪ የተመረቀች እና 3/5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላይ
Required No.1
Note
- ለስራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
How to apply
ከዚህ በላይ በተጠየቀው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና ስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ዘወትር በስራ ሰዓት በግንባር በመቅረብ በሚከተለው አድራሻ መመዝገብ ትችላላትሁ፡፡
Address
የኢትዮጲያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) 1ኛ በር የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ፒያሳ አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊትለ ፊት
Tel. 0113-69-22-13/0113-692610
Tel.09-10-28-22-43
Deadline: January 03/2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: