Heavy Truck Driver
Job Overview
National Transport PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work:ድሬድዋ/አዳማ
- Terms of Employment:ቋሚ
- Salary:በድርጅቱ የክፍያ ደረጃ መሰረት
Job Title
የከባድ መኪና ሾፌር /Heavy Truck Driver/
Job Requirement
Education:10ኛ ከፍል ያጠናቀቀ
Experience:8 ዓመትና ከዚያ በላይ
Driving License Level:5ኛ ደረጃ
How to apply
ከላይየተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒ መያዝ ሳርቤት ግድይ ገ/ሕይወት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የኩባንያው ቢሮ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡
Tel.09-33-67-83-40/0114-40-14-95
Deadline:September 18,2021