Heavy Truck Driver
Job Overview
MACCAF Freight Logistics PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- Terms of Employment፡በቋሚነት
Job Title
ከባድ የመኪና ሾፌር /Heavy Truck Driver/
Job Requirement
Education:ስምንተኛ ክፍልን ያጠናቀቀ ወይንም ከተጠቀሰው በላይ የትምህርት ዝግጅት በላይ ያለው
Experience:5 ዓመትና ከዛ በላይ የደረቅ ጭነት ከባድ መኪና አሽከርካሪነት የሥራ ልምድ ያለው
Place of Work፡በበፊቱ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም በአዲሱ ደረቅ 3 መንጃ ፈቃድ ያለው
Additional Skills
- ጥሩ የመንገድ ደህንነት ግንዛቤ ያለው
- የኢትዮ-ጅቡቲ መንገድ ጠንቅቆ የሚያውቅ
- በደንበኛ አያያዝ ላይ ጥሩ ግንዛቤ ያለው
- አደጋን ተከላክሎ የማሽከርከር በቂ ግንዛቤ ያለው
- ተግባብቶ የመስራት ችሎታ ያለው
- የክሬን ዕውቀት ያለው የምሥክር ወረቀት ያለው
- በIVECO ተሸከርካሪ ላይ ልምድ ያለው
Required No.1
How to apply
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት የመንጃ ፈቃድ እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ ቃሊቲ በሚወሰደው የቀለበት መንገድ ፣ሳሪስ ከቅዱስ ዩሴፍ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤታችችን በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel.0114-70-88-88/89/98/99
P.O.Box 21879
E-mail: vacancy@maccfa.com
Deadline: May 24,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: