Head Office General Director ,Gomista I & Secretary
Job Overview
Public Service Employees’ Transport Service Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Terms of Employment ፡ቋሚ
Job Title
Head Office General Director , Gomista I & Secretary
Job Requirement
1.Job Position:የዋና ዳይሬክተር ፅ/ቤት ኃላፊ
Education:በማኔጅመንት፣በትራንስፖርት ማኔጅመንት ፣በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ፣በኢኮኖሚክስ ፣ኦፊስ ማኔጅመንትና የመሳሰሉት ቢ.ኤ ዲግሪ
Experience፡8/6 ዓመት የሰራ/ች እና ከዚህ ውስጥ በከፍተኛ ኃላፊነት 4 ዓመት የሰራ/ች
Salary :1,4312.00
Terms of Employment:ቋሚ
Required No.15
Level.1
_____________________________________
2.Job Position:ሴክሬታሪ
Education:በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ቢሮ አስተዳደር በመሳሰሉት በቀድሞ 12+1/12+2 በአዲሱ 10+2/10+3 ወይም ሌቭል II/III
Experience፡4/2 ዓመት
Salary:4,500.00
Additional skills
መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና
Examination:ደቡብ ቅርንጫፍ
Required No.1
Level .7
______________________________________
3.Job Position:ጎሚስታ I
Education:6ኛ/8ኛ/10ኛ በቴክኒክና ሙያ 10+1/ሌቭል Iያጠናቀቀ/ች
Experience፡6/4/2/0 ዓመት
Salary :2,943.00
Examination፡ሰሜን ቅርንጫፍ
Required No.1
Level.5
Place of Registration :ሜክሲኮ ፓሊስ ሆስፒታል ፊትለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ተ.ቁ 1 ላይ የተገለፀው በሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 47 እና ተ.ቁ 2 እና 3 ላይ የተገለፀው የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 51
NB
- የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ የሆነ
- በልማት ድርጅት ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሰራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
- የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ 6ወር ያላለፈው የስነ ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማፃፍ ይጠበቅባቸዋል
- ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው ፡፡
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ 6ወር ያላለፈው የሥን-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማፃፍ ይጠበቅባቸዋል
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
How to apply
መስፈርቱን አሟልተው የሚገኙትን አወዳድሪ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለሆነም የተጠየቀውን መስፈርት አሟልተው የተገኙ የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ፎቶኮፒ ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
Address
Place of Registration :ሜክሲኮ ፓሊስ ሆስፒታል ፊትለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ተ.ቁ 1 ላይ የተገለፀው በሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 47 እና ተ.ቁ 2 እና 3 ላይ የተገለፀው የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 51
ለበለጠ መረጃ
Tel.0115-15-40-49/0115-15-69-88
የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት
Deadline:September 13 ,2021
_____________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels: