Head of Training and Human Resources
Job Overview
Room Rooming is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Title:
የስልጠና እና የሰው ኃይል ሃላፊ/Head of Training and Human Resources/
Job Overview
- Salary:ማራኪ ሆኖ በስምምነት
- Age:35 ዓመት እና ከዚያ በላይ
Job Requirement
Education:በዲግሪ/በዲፕሎማ በሰው ኃይል አስተዳደር እና በተዛማጅ የትምህርት ዓይነቶች የሰራ/ች ፣የአስተዳደር ችሎታ ያለው/ያላት ፣ደንበኞች አገልግሎት ችሎታ እና ከሌሎች ጋ የመስራት ችሎታ ፣ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት
Experience፡5 ዓመት እና ከዚያ በላይ
Duties and Responsibilities
- በግለሰብ እና በቡድን ስልጠና ፕግራሞች ማዘጋጀት
- የስልጠና በጀትና ዉጤታማ በሆነ መንገድ ማስተዳደር
- በሁሉም የሥልጠና እና የእድገት እንቅስቃሴዎች የምርት ስም እሴቶች መጠቀም
- የሥራ ብቃት ቁጥጥር
- የቅጥር ምልመላ እና ምርጫ
- የሰራተኞች የሥራ ላይ ግንኙነት ቁጥጥር
- የሥራ አፈፃፀም ቁጥጥር እና ክትትል
- የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ(5 * 5)
- ለዚህ የስራ ምድበ በጥሩ ሁኔታ የተፃፈ ማመልከቻ ደብዳቤ
- የተሻሻለ የልምድ ማስረጃ ማህደርና ሌሎች የድጋፍ ሰነዶች
How to Apply
መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በኢሜል አድራሻችን ማመልከቻዎቻችሁን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
Deadline:September 05,2021
Deadline:September 05,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs