Head of Sales Division
Job Overview
Nyala Insurance Share Company is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Salary:በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
- Place of Work:አዲስ አበባ
Job Title
የሽያጭ ዋና ክፍል ኃላፊ /Head of Sales Division/
Job Requirement
Education:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በማርኬቲንግ ፣በገቢያ ጥናት በኢኮኖሚክስ ወይም በሌላ ተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ
Experience: 8 ዓመት የሥራ ልምድ ፣ከዚያ ውስጥ 4ዓመት በኋላፊነት የሥራ መደብ ላይ የሰራ/ች
Required No.1
NB:በድርጅቱ ደንብ እና መመሪያ መሰረት ጥቅማጥቅሞች ይሰጣሉ
How to apply
ተወዳዳሪዎች ለመመዝገብ በሚመጡበት ጊዜ ኦሪጅናል ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶኮፒ የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ፣የሥራ ማመልከቻ የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ እና ተራ ቁጥር በሚገልፅ መልኩ እና ካሬኩለም ቪቴ(CV) በአካል ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Address
አዲስ አበባ ላምበረት ከቶታል ኢትዮጵያ አጠገብ ወይም ከመገናኛ በጉርድ ሾላ በሚወሰደው መንገድ ሴንቸሪ ሞል ፊትለፊት በኣካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ
Tel .0116-46-00-53/0116-46-00-62
Deadline:August 02,2021
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia