Head of Product Division
Job Overview
Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of work:አዲስ አበባ
- Salary፡በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- Terms of Employment:በቋሚነት
Job Title
የምርት ዋና ክፍል ኃላፊ/Head of Product Division/
Job Requirement
Education & Experience:በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት/ሯት በፋርማስቲክስ የማስተርስ ዲግሪ እና 4 ዓመት በመድሃኒት ፋብሪካ የሰራ/ች ወይም በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 6 ዓመት በመድኃኒት ፋብሪካ የሰራ/ች ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በዋና ክፍል ኃላፊነት የሰራ/ች እንዲሁም ጥሩ የመድሀኒት አመራረት ዘዴ፤ የሥራ አመራር እና የኮምፒዩተር ስልጠና የወሰደ/ች
Required No.2
How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ከአክስዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ኦፊሰር ቢሮ በመቅረብ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Address
የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ
በሣር ቤት መስመር ከብስራት
ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው
የትራፊክ መብራት በስተቀኝ በኩል
Tel .0113-71-10-00/0113-71-77-88
Deadline:October 04,2021
____________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs