Head of Finance
Job Overview
Alpha Trading Partners PLC is looking for qualified applicants for the following open positions
Job Overview
- Salary:በስምምነት
Job Title
ፋይናንስ ክፍል ኃላፊ/Head of Finance /
Job Requirement
Education:ከታወቀ ኮሌጅ(ዩኒቨርስቲ) ቢያንስ የመጀሚያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይንም በፋይናንስና ተዛማጅ የትምሀርት መስኮች የተመረቀ/ች
Additional Skills፡በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀት (IFRS) ዕውቀት ያላት
- በPeachtree አካውንቲንግ ሶፍትዌር መጠቀም የምትችል
- በእንግሊዘኛ እና በአማርኛ ቋንቋ በሁለቱም በቃል መግባባት ችሎታ ያላት
- በክፍሉ ያሉትን ሰራተኞችን የመምራት የማስተዳዳር
Experience፡10 አመት እና ከዚያ በላይ በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንስ አመራር ስራ የሰራች በተጨማሪ በአስመጪና ላኪ ወይም አምራች የሥራ ዘርፍ ላይ በተሰማራ ድርጅት ላይ የሰራች ቢሆን ይመረጣል፡፡
Required No.1
Gender:ሴ
How to apply
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን ይዛችሁ ደንበል ፊት ለፊት በደስታ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 በአካል በመቅረብ ወይንም በኢሜል አድራሻ Solomon.g@alphatrading-eth.com
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ
Tel.0115-52-80-84/0115-50-46-00
Deadline: September 18 , 2021
__________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia